ሰበር የድል ዜና ! እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!!!
Wow Bole Wow Bole
በቀን 30/12/2018ዓ.ም የቦሌ ህብረተሰብ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በቦሌ ክፍለ ከተማ ስር ካሉ ት/ቤቶች የተገኙ ድሎች
በተማሪዎች
1.በ6ኛ ክፍል በክከተማው ስር ካሉ የአፋን ኦሮሞ መርሀ ግብ ከሚሰጡ የመንግስት ት/ቤቶች የእኛ ተማሪዎች ከ1-3ኛ በመውጣት የምስክር ወረቀትና ሚዳልያ አግኝተዋል።
2.በ6ኛ ክፍል በክከተማው ስር ካሉ የአፋን ኦሮሞ መርሀ ግብ ከሚሰጡ የመንግስት ት/ቤቶች የእኛ ሴት ተማሪዎች ከ1-2ኛ በመውጣት የምስክር ወረቀትና ሚዳልያ አግኝተዋል።
3.በ8ኛ ክፍል በክከተማው ስር ካሉ በአማርኛው መርሀ ግብ ከሚሰጡ የመንግስት ት/ቤቶች የእኛ ተማሪዎች ከ1-3ኛ በመውጣት የምስክር ወረቀትና ሚዳልያ አግኝተዋል።
በት/ቤቱ
በአጠቃላይ ት/ቤቱ 4 ዋንጫና 9 የምስክር ወረቀት የተሸለመ መሆኑን እየገለጽን ለውጤቱ መምጣት ትልቅ አስተዋጽኦ የነበራችው ውድ ር/መ/ራን፣መምህራን፣ተማሪዎች ፣የተማሪ ወላጆች፣የወረዳ 13 ት/ጽ/ቤት ሀላፊና ባለሙያዎች፣ የቦሌ ወረዳ 13 ሱፐርቫይዘሮች፣ወ.ተ.መ.ህ፣መምህራን ማህበር እና ሌሎችባለድርሻ አካላት ከልብ እናመሠግናለን። በድጋሞሽ እንኳን ደስ አላችሁ አለን።

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.
Raise your question